የኮሮና ወረርሽኝን በመከላከል ዙሪያ ከኢሕአፓ የቀረበ ምክረ ሀሳብ

_በዓለም ላይ በተለያዬ ጊዜያት ልዩ ልዩ መቅሰፍቶች እየተከሰቱ በሕዝብ ላይ ከፍተኛ ጉዳት
አድረሰዋል፤ በሽታው ከተወገደ በኋላም አገሮችን ከፍተኛ ወደ ሆነ ፖለቲካዊ፤ ኢኮኖሚያዊና
ህብረተሰባዊ ቀውስ እንደከትቷቸው ጥለውት ከሄዱት የታሪክ አሻራ እንረዳልን። ስለሆነም
አገሮች እንደዚህ አይነት ወረርሽኝ ሲከሰት እንዴት ሊወጡት እንደቻሉ መርምረን አሁን በዓለም
ላይ ህዝብ እየፈጀ ያለውን የኮሮና ወረርሽኝ (COVID-19) እንዴት መቋቋም እንዳለብን ስናስብ
ከፍተኛ የሆነ የሰው ፤ የቁሳቁስና የስነ ልቦና ዝግጅት የሚጠይቅ ሆኖ አግኝተነዋል።

ሙሉውን ለማንበብ

ያልተፈቱ የህሊና እስረኞችን በተመለከተ

ስላም ለተከበራችሁ ኢትዮጵያውን፣ ለኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ለክቡር ዶ/ር አቢይ አህመድና ለመላው አጋሮቻቸው

የኢትዮጵያ ፖለቲካ እሥረኞች አንድነት ኮሚቴ (ኢፖእአኮ-ካናዳ)  በክቡር ጠቅላይ ሚኒስትሩ በዶ/ር አቢይ መሃመድ መሪነት በኢትዮጵያ ውስጥ እየተካሄደ ያለውን ለውጥ በቅርብ ሁኖ መከታተል ብቻም ሳይሆን ውጤቱም የተሳካና ዘላቂ እንዲሆን የበኩሉን ጥረት እያደረገ ያለ የሰብዓዊ መብት ተከራካሪ ድርጅት ነው።

ዶ/ር አቢይ ሥልጣን ከያዙ ጀምሮ  ብዙ ለውጦች ተደርገዋል። Continue reading “ያልተፈቱ የህሊና እስረኞችን በተመለከተ”